ሰምና ወርቅの紹介
ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው ። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆን ስዉር መልዕክት የምናስተላልፍበት ስልት ነው ። ሰምና ወርቅ በውስጡ ሰም ፣ ወርቅ እና ህብረቃል አለው ።を参照してください。
ቅኔ አራት የአፈታት ዘዴወች አሉት ።
ታሪክን በማወቅ ። ከመጽሐ ቅዱስ፣ ከቁራን ከታሪክ መጻሕፍትና ከአባቶች ወዘተ ። የቅኔው አፈታት ስልት በማወቅና ነገሮችን በማመሳሰል የመፍታት ስል ት ነው ።
ቃላትን አጥብቆና አላልቶ በማንበብ የመፍታት ዘዴ ማለትም አፈታቱ ቃሉን አጥ ብቀንና አላልተን ስናነበው በሚያመጣው የትርጉም ለውጥ ነው ።
በተጨማሪም ቃላትን በመፈልቀቅ ።
ነገሮችን በማመሳሰል ቦታና ጊዜን በማስታወስ የአማረኛ ሰምና ወርቅ ቅኔን መ ፈታት ይቻላል ።

表示